የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ 100 ቀናት

ታትሟል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ኢትዮጵያን መምራት ከጀመሩበት ዕለት አንስቶ በረካታ ነገሮችን አከናውነዋል። እኛ ቀጣዮቹን ወሳኝ ያልናቸውን 14 ኩነቶች መርጠናል።