በኦሮምኛ የሚዘፍነው ጀርመናዊ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በኦሮምኛ የሚዘፍነው ጀርመናዊ
ታትሟል

ሞሪትዝ የታዋቂውን የቦረና ድምጻዊ አብዱላሂ ጅርማን ዘፈኖች አሳምሮ ይጫወታል። ከእነዚህ ዘፈኖች ጋር እንዴት ተዋወቀ?