ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በኢትዮጵያ ያለው ጦርነት በአሜሪካ በሚኖሩ ዲያስፖራዎች መካከል የፈጠረው ልዩነት
ታትሟል
በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ጦርነት በአሜሪካ ዋሽንግተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎችን ከፋፍሏል። ጦርነቱ ካደረሰው ውድመት ባሻገር ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸው ይነገራል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት በሁለቱም ወገኖች የተፈጸመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለመመርመር ኮሚቴ እንደሚያዋቅር ገልጿል።