ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ከጨረቃ አቅራቢያ ያለን ምስጢራዊ ስፍራ እየፈተሸ ያለው የቻይና መንኮራኩር
ታትሟል
ከጨረቃ ራቅ ብሎ የሚገኘውን ምስጢራዊ ነገር ለይቶ ለማወቅ ቻይና የህዋ ላይ ፍተሻ ማድረግ መጀመሯን አስታውቃለች።
የጎጆ ቅርጽ ያለው ይህ ምስጢራዊ ነገር የታየው ባለፈው ኅዳር ወር ላይ የነበረ ሲሆን፣ ባለሙያዎች እንደሚሉት ምናልባትም ቋጥኝ ሊሆን ይችላል።