እስራኤል፡ እስራኤል ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለምን እርቃናቸውን ፎቶ ተነሱ?

ታትሟል

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሙት ባሕር አካባቢ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለማጉላት በማሰብ ርቃናቸውን በመሆን ፎቶ ተነስተዋል።