ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በመስቀል አደባባይ የተካሄደው የደመራ በዓል አከባበር በምስል
ታትሟል
የደመራ እና የመስቀል በዓላት በኦርቶዶክስ ክርስትን እምነት ተከታዮች ዘንድ መስከረም 16 እና 17 በድምቀት ይከበራል። ከዚህ በታች የሚታዩት ምስሎች ትናንት መስከረም 16/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ የተከበረውን የደመራ በዓል አከባበር ያሳያሉ።