ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ሺሃብ ሱሌይማን፡ በኢትዮጵያ የተሰራ መኪና ለዓለም ገበያ ለማቅረብ የሚታትረው ወጣት
ታትሟል
ወጣት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነው። በአምስት የፈጠራ ሥራዎች ላይ እየሰራ መሆኑን ይናገራል። ከራሱ ባሻገር አገሩን ብሎም አፍሪካን በግንባር ቀደምትነት የማስጠራት ህልም አለው። ሺሃብ ሱሌይማን ይባላል።