ሼክ ጃራህ፡ ከኢየሩሳሌም ግጭት ጀርባ ያለው ምንድን ነው?

ታትሟል

ኢየሩሳሌም ለዓመታት አይታው ወደማታውቀው ግጭት ውስጥ ገብታለች። ከቀናት ግጭት እና ተቃውሞ በኋላ ከሰኞ ሌሊት ጀምሮ የአጸፋ እርምጃ ተጀምሯል። ሕጻናትን ጨምሮ በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተነግሯል። ለመሆኑ የግጭቱ መነሻ ምንድን ነው?