ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የናይጄሪያ ትምህርት ቤቶች የዕገታ ዒላማ የሆኑበት ምክንያት
ታትሟል
በናይጄሪያ የተወሰኑ ክፍሎች እገታ የተለመደ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ግን በብዛት ዒላማ የተደረጉት ትምህርት ቤቶች ናቸው።
በአገሪቱ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ ከታኅሣሥ ወር ጀምሮ ከ600 በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ቤቶች እና ከኮሌጆች ታግተው ተወስደዋል። ለመሆኑ በናይጄሪያ ትምህርት ቤቶች የዕገታ ዒላማ የሆኑበት ምክንያት ምንድን ነው?