የህዳሴው ግድብ ውዝግብ በግብጽ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና እና በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ግብጻውያን ስጋት ነውን?

ታትሟል

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ 10 ዓመት ተቆጥሯል። በግድቡ ዙሪያ የሚደረግ ድርድርም እስካሁን አልተቋጨም። ለመሆኑ የግድቡ ውዘግብ በግብጽ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና እና በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ግብጻውያን ስጋት ነውን?