ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በሌጎሱ ፍንዳታ ለ23 ሰዎች ሞት ትክክለኛ ምክንያት ምንድነው?
ታትሟል
ከስድስት ወራት በፊት በናይጄሪያዋ የንግድ ከተማ ሌጎስ አንድ በነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ላይ ባጋጠመ ከባድ ፍንዳታ 23 ሰዎች ሲሞቱ በርካታ ንብረትን ወድሟል።
በወቅቱ የናይጄሪያ ብሔራዊ ፔትሮሊም ኮርፖሬሽን ለፍንዳታው ምክንያቱ ከነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦዎች ሲሊንደር በከባድ መኪና በመመታቱ ነው ብሎ ነበር።
የቢቢሲ አፍሪካ የምርመራ ውጤት ግን ለፍንዳታው ምክንያቱ ሌላ መሆኑን አረጋግጧል።