ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ኮሮናቫይረስ፡ በኮሮናቫይረስ ለመበልጸግ የሚሯሯጡት ጋናውያን የሆስፒታል ሰራተኞች
ታትሟል
በጋና ከፍተኛ የሆነ የኮሮናቫይረስ መከላከያ ልብስ እጥረት ተከስቷል። በዚህ ምክንያትም ከ2 ሺህ በላይ የጤና ሞያተኞች በቫይረሱ ሲጠቁ ህይወታቸውን ያጡም ይገኙበታል። መንግሥት እጥረቱ እንዳይከሰት ቢጥርም ጥረቱ ግን ሐኪሞቹ ጋር ሲደርስ አይታይም። ይህ እንዴት ሆነ? ቢቢሲ እጥረቱ የተከሰተበትን ምክንያት በምርመራ ዘገባ ደርሶበታል።