ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የኢትዮጵያዊያን ኑሮ በኩዌት
ታትሟል
ኢትዮጵያውያን በመካከለኛው ምስራቅ በተለያየ ችግር ውስጥ ይገኛሉ። ከዚህ ቀደም በሊባኖስ ቤሩት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን 'ወደ አገራቸን ለመመለስ ተቸግረናል' በማለት ለቢቢሲ ቃላቸውን ሰጥተው ነበር። አሁን ደግሞ በኩዌት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአንድ አዳራሽ ታጉረን፣ ለኮሮናቫይረስ በሚያጋልጥ ሁኔታ እንገኛለን ሲሉ ለቢቢሲ ያሉበትን ሁኔታ ገልፀዋል።