ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
እናቷን ጨምሮ 16 እናቶች ተገድለው በተዓምር የተረፈችው አሚና
ታትሟል
በአፍጋኒስታን አንድ ሆስፒታል ውስጥ እናቶችን እና አዲስ የተወለዱ ሕፋናትን ኢላማ ባደረገ የሚሊሻዎች ጥቃት 16 እናቶች ተገድለዋል። ከእነዚህ እናቶች መካከል የአሚና እናት አንዷ ነች። አሚና ከተወለደች ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ነበር ጥቃቱየተፈጸመው። ተዓምር በሚመስል ግን አሚና እግሯ ላይ ሁለት ጊዜ በጥይት ተመትታ በሕይወት መትረፍ ችላለች።