ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የኮንቴነር ውስጥ ሰቆቃ፡ የ64 ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈው የኮንቴነር ውስጥ ሞት የተረፈው ደጀኔ
ታትሟል
የአስራ ስምንት ዓመቱ ደጀኔ ደገፋ በያዝነው ዓመት መባቻ በሞያሌ በኩል ኢትዮጵያን ትቶ ወደ ደቡብ አፍሪካ ጉዞ ሲጀምር ኪሱ ውስጥ ሦስት ሺህ ብር ገደማ ነበረው።
በሚቀጥሉት ሰባት ወራት አራት የአፍሪካ አገራትን ካቆራረጠ በኋላ ግን ካሰበበት ከመድረስ ይልቅ ስድሳ አራት የጉዞ አጋሮቹ በሞት ከተለዩት በኋላ በዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት እገዛ ወደ አገሩ ነብሱን ብቻ ይዞ ተመልሷል።
የደጀኔን ታሪክ በጽሑፍ ለማንበብ፡ የ64 ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈው የኮንቴነር ውስጥ ሞት የተረፈው ደጀኔ