የኮሮናቫይረስ እና የምንነካቸው ነገሮች

ታትሟል

በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ የምንነካቸው ነገሮች ለኮሮናቫይረስ ሊያጋልጡን ይችላሉ። ለዚህም ነው በተደጋጋሚ እጃችንን በውሃና በሳሙና መታጠብ እንዳለብን የሚመከረው።