ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ኮሮናቫይረስ፡ የኮሮናቫይረስ መድኃኒትን ለማግኘት ሳይንቲስቶች ምን ያህል ተቃርበዋል?
ታትሟል
የኮሮናቫይረስ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ሳይንቲስቶች ለቫይረሱ ከትባት ወይም መድኃኒት ለመቀመም ብዙ ጥረቶችን አድርገዋል። ነገር ግን እስካሁን አንዱም አልተሳካም። አሁን በቻይናና በአሜሪካ ሙከራዎች በፍጥነት እየተከናወኑ ነው። አሜሪካ በሰው ላይ ሙከራ የጀመረች ሲሆን የቻይና የሙለከራ ውጤትም በቀጣይ ሳምንት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።