የፊት መሸፈኛ ጭምብል የሚያስፈልገው ማን ነው?

ታትሟል

የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የፊት መሸፈኛ ጭምብል ያን ያክል አስፈላጊ ነው? ለመሆኑ ጭምብል ማድረግ ያለበትስ ማንና መቼ ነው? በለንደን የህክምና ትምህርት ቤት አስተማሪ የሆኑት ዶ/ር ሹንሜይ ዩንግ ጭምብል መቼ አስፈላጊ እንደሆነና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው ያስረዳሉ።