ከበለስ ችፕስ፣ ማርማላታ ጭማቂ የምታመርተው ጸጋ ገብረኪዳን

ታትሟል

ሴት ልጅ በሕይወቷ የሚፈትኗት ብዙ ነገሮች አሉ የምትለው ጸጋ ገብረኪዳን፤ ከበለስ የምታመርተውን ማርማላታ ለማስተዋወቅና ገበያውን ለማስፋትና ዛሬ የደረሰችበት ለመድረስ ጠንክራ መስራቷን ትናገራለች።