በካንሰር ልጃቸውን ያጡት ኢትዮጵያዊ አባት በጎ ተግባር

ታትሟል

በካንሰር ልጃቸውን ያጡት አባት ልጃቸውን ማትረፍ ባይችሉም በተመሳሳይ የጤና ችግር ለሚሰቃዩ ሰዎች መርጃ የሚሆን ድርጅት በልጃቸው ስም አቋቁመው የሚችሉትን በማድረግ እየረዱ ነው።