ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የኮሚኒስት ሥርዓት መውደቅን ያመለከተ ወሳኝ ክስተት
ታትሟል
የበርሊን ግንብ መፍረስ ምሥራቅና ምዕራብ በሚል ለሁለት ተከፍላ የነበረችውን ጀርመንን ውህደት ከማፋጠን ባሻገር ለዘመናት የዓለማችን ዋነኛ የፖለቲካ ሥርዓት ለነበረው ኮሚኒዝም መውደቅም አመላካች ነበር። • እሷ ማናት? #1: ከዐረብ ሃገር ኑሮ ወደ ሚሊየነርነት