ጋሽ አበራ ሞላ ስለ ወቅታዊው ፖለቲካዊ ጉዳይ ይናገራል

ታትሟል

ድምጻዊ ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) ከቢቢሲ ጋር በነበረው ረዘም ያለ ቆይታ ስለ ወቅታዊው ፖለቲካዊ ጉዳዮች የሚሰማውን እንዲህ ሲል ይናገራል።