"ባለሙዙ ጥበበኛ" የካሪቢያኑ ራስ ኃይሉ

ታትሟል

ራስ ኃይሉ ወይም በቅፅል ስማቸው "ባለሙዙ ጥበበኛ" ትውልዳቸው በካሪቢያን ደሴቶች ውስጥ አንዷ በሴይንት ቪንሰንት ግሬናዲንስ ቢሆንም ኢትዮጵያን ሃገሬ ካሉ ሃያ አምስት አመታትን አስቆጥረዋል።