በገንዘብ አይደለም፤ በእይታና በሠራኸው ነፍስህ ደስ ይላታል፡- ወ/ሮ አሰገደች አስፋው

ታትሟል

ወ/ሮ አሰገደች አስፋው በድሬዳዋ ከተማ ባቋቋሙት የአረጋውያን መንከባከቢያ እና ማቋቋሚያ ድርጅት ዘጠና አረጋዊያንን ይንከባከባሉ።