የአና ማስታወሻን በዘመናዊ ስዕል

ታትሟል

አና ፍራንክ በናዚ ከተገደሉ ከ 1 ሚሊዮን በላይ የአይሁድ ህጻናት አንዷ ናት፤ አሁን ደግሞ ማስታወሻዋ በአዲስ ምናባዊ ስዕል ተሰርቷል።