የመጥፋት አደጋ የተጋረጠበት የአብጃታ ሐይቅ

የመጥፋት አደጋ የተጋረጠበት የአብጃታ ሐይቅ
ታትሟል

በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የአብጃታ ሐይቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱን ነዋሪዎች ይናገራሉ።

ወደ ሐይቁ የሚገቡ ወንዞች መድረቅ ለሐይቁ መቀነስ አንዱ ምክንያት ቢሆንም ሰው ሰራሽ ተጽዕኖም ተጨማሪ ምክንያት መሆኑን ይገልጻሉ።