ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ግማሽ ሕዝቧ በረሃብ አደጋ ውስጥ የምትገኘው ሶማሊያ ህጻናት ሰቆቃ
ግማሽ ሕዝቧ በረሃብ አደጋ ውስጥ የምትገኘው ሶማሊያ ህጻናት ሰቆቃ
ታትሟል
ፈርዶሳ 13 ዓመቷ ሲሆን በቂ ምግብ የተመገበችበትን ወቅት አታስታውስም።
በዚህ እድሜዋ ሦስት አስከፊ የድርቅ ወቅቶችን አሳልፋለች። ቤተሰቦቿ ምግብ ፍለጋ ወደ ደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ተሰደው መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይገኛሉ።
በአፍሪካ ቀንድ በዚህ ዓመት መጨረሻ ቢያንስ 20 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አደጋ ላይ ይወድቃል።