ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
አሜሪካውያን የጦር መሣሪያቸውን ለፖሊስ እያስረከቡ ነው
አሜሪካውያን የጦር መሣሪያቸውን ለፖሊስ እያስረከቡ ነው
ታትሟል
በአሜሪካ የመሣሪያ ቁጥር ከሕዝቡ ቁጥር ይበልጣል። ይሁንና ሰሞኑን በቴክሳስ ሂዩስተን ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ አሜሪካውያን በእጃቸው ያሉ መሣሪያዎችን ለፖሊስ በመመለስ ላይ ናቸው።
በከተማዋ ሕግ ለማስከበር በወጣው ሕግ መሰረት ከ800 በላይ የተለያዩ አይነት የጦር መሣሪያዎች በአንድ ቀን ተሰብስቧል።
ብዙዎቹ መሣሪያ የሚያስረክቡት ሰዎች ግን አሁንም ተጨማሪ መሣሪያዎች በቤታቸው እንዳለ ይናገራሉ።