ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በሕንድ ብሉቱዝ የተገጠመለት ነጠላ ጫማ ለኩረጃ እንዲውል ተደርጎ ተሰርቷል
ታትሟል
የሕንድ ፖሊስ በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ራጃስታን ግዛት ብሉቱዝ የተገጠመለት ነጠላ ጫማ እያመረተ ለኩረጃ የሚያከፋፍል የወንበዴ ቡድን መያዙን አስታውቋል።