"የመጀመሪያ ሥራዬ ቤት እስራኤላዊያንን ወደ አገራቸው ማምጣት ነው" ቤተ እስራኤላዊቷ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሚንስትር

ታትሟል

እስራኤል በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷን ጥቁር ሚንስትር ሾማለች። አዲስ ተሿሚዋ ሚንስትር ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ "የመጀመሪያ ሥራዬ ቤት እስራኤላዊያንን ወደ አገራቸው ማምጣት ነው" ብለዋል።

በአጠቃላይ በጥቁር ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን በደልና አድልዖ እንደሚታገሉና በመንግሥታቸው ላይ ጫና እንደሚያሳድሩም ተናግዋል።