የኮሮና ዘመን ተጋቢዎች፦ ሠርጋቸው ቀረ ወይስ ተራዘመ?

ታትሟል

ኮሮናቫይረስ የተለያዩ ማህበራዊ ህይወቶችን ነክቷል። እንደልብ ከወዳጅ ዘመድ ጋር መሰብሰብ፣ ትልልቅ ስብሰባዎችን ማካሄድ አይቻልም። በዚህ ወቅት ሠርጋቸውን አቅደው የነበሩ ወደሌላ ጊዜ አስተላልፈዋል፤ አልያም ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ ወዳጆቻቸው ባልተገኙበት ተጋብተዋል። ጋዜጠኛ ናፍቆት ትዕግስቱ እና ብሩክ እንዳለም የኮሮና ዘመን ተጋቢዎች ናቸው፤ ወይስ ነበሩ እንበል...