ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የዐጤ ምንሊክ አማካሪ ቢትወደድ አልፍሬድ ኢልግ በዙሪክ
ታትሟል
ቢትወደድ አልፍሬድ ኢልግ የዐጤ ምንሊክ ቀኝ እጅ ነበር። ለኢትዮጵያ ድልድይ የገነባ፣ ሸገርን ከጅቡቲ በባቡር ያስተሳሰረ፣ ያያኔዋን አዲስ አበባና ሹሞቿን በምሥል ያስቀረ። የተማረበትና የተቀበረበትን ሥፍራ በዙሪክ