አደጋ የተደቀነባቸው የአክሱም ኃውልቶች

ታትሟል

ዘመናትን ያስቆጠሩና የታሪክ አሻራ የሆኑት የአክሱም ኃውልቶች እንዲጠገኑ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን አልተጠገኑም።