ማዳጋስካር ውስጥ ከወር አበባ ጋር የተያያዙ ብዙ ተረቶች አሉ።

ታትሟል

ማዳጋስካር ውስጥ ከወር አበባ ጋር የተያያዙ ብዙ ተረቶች አሉ። ሜሪ ጄዎርጄቴ እንደምትለው በወር አበባ ጊዜ ገላን መታጠብ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።